ዜና፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ መኖሪያ ቤቶች እጣ አወጣጥ ላይ ላልቆጠቡ ሰዎች እጣ መውጣትን ጨምሮ የተለያዩየ የተዓማኒነት ጉድለቶች መከሰታቸውን አስታወቀ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለስልጣናት የ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት ላይ፡፡ ምስል ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በብሩክ አለሙ አዲስ አበባ፣ሀምሌ 5፣ 2014 ዓ.ም፡- ሀምሌ 01 ቀን 2014 ዓ.ም የወጣውን የ 20/80 እና 40/60 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ከዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት
0 Comments