ዜና፡ ህወሓት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር ለመደራደር ተደራዳሪ ቡድን መሰየሙን ቃል አቀባዩ ገለፁ
የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ አዲስ አበባ፣ሰኔ 12፣2014፦የትግራይ ክልልን እያስተዳደረ ያለው ህወሓት ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የሚደራደር ቡድን መሰየሙን የህወሓት ቃል አቀባይ አቶ ጌታቸው ረዳ በትናንትናው እለት ለኤ.ኤፍ.ፒ ተናገሩ። ይህ የተባለው የኢትዮጵያ መንግሥት ከህወሓት ጋር ስለሚደረገው ድርድር እንዲያጠና የሰየመው ቡድን የመጀመሪያ ስብሰባውን ባደረገ ሳምንት ባልሞላ
0 Comments