ዜና፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ለዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ
ምስል የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ሐምሌ 27፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በሰቆጣ የሚገኘው ክ/ጦር የቀጠናውን ሠላም በአስተማማኝ ከመጠበቅ ጎን ለጎን በዋግኽምራ ብሔረሰብ ዞን ለስሬል ቀበሌ አቅመ ደካማ እማወራና አባወራዎች አንድ መቶ ሀምሳ አንድ ሽህ ብር የሚገመት የቁሳቁስ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ። በቀጠናው የሚገኘው የዕዙ ዋና
0 Comments