ዜና ትንታኔ፡ እየተበራከተ የመጣው የግል ትራንስፖርት ሰጪ አሽከርካሪዎች ሞት እና ዘረፋ
የአሽከርካሪዎች ተቃዉሞ በስራ ባልደረቦቻቸው ላይ እየተደረገ ያለውን በጭካኔ የተሞላ ግድያ አስመልክቶን ሀምሌ14 ምስል ከእስክሪን የተወሰደ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28/2014 ዓ.ም፡-የግል የትራንስፖርት ሰጪ አሽከርካሪዎች ሞት እና ዘረፋ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተበራከተ መጥቷል፡፡ እስካሁንም ድረስ ስድስት የሚሆኑ የግል የትራንስፖርት ሰጪ አሽከርካሪዎች
0 Comments