ዜና፡ የሰብዓዊ አገልግሎት በትግራይ “ሙሉ በሙሉ መታገዱ” እና በአማራና በአፋር በተጎዱ አካባቢዎች “እጅግ መስተጓጎሉ” አሳሳቢ መሆኑን የአዉሮፓ ህብረት ገለፀ
በመቐለ የትግራይ ተፈናቃዮች መጠለያ ፤ ምስል- የአውሮፓ ህብረት /2014 ከማህደር አዲስ አበባ፣መስከረም 19/2015 ዓ.ም፡- በሰሜናዊው የኢትዮጵያ ክፍል ወታደራዊ ጦርነት ካገረሸበት ነሃሴ 18 ጀምሮ የሰብዓዊ አገልግሎት አቅርቦት በትግራይ “ሙሉ በሙሉ መታገዱ” ፣ እንዲሁም በአማራ እና በአፋር ክልሎች "እጅግ መስተጓጎሉ”አሳሳቢ መሆኑን የአዉሮፓ ህብረት ገለፀ፡፡ በተጨማሪም ጦርነቱ
0 Comments