ዜና፡- በዛሬው እለት ስለ ኢትዮጵያ ለሚካሔደው የሰላም ንግግር የፈዴራሉ መንግስት እና የትግራይ ክልል ልዑካን ቡድን አባላት ወደ ደቡብ አፍሪካ አቀኑ
ከትግራይ ክልል ከተውጣጡ ልዑክ ቡድን አባላት መካከል አቶ ጌታቸው ረዳና ሌተናል ጀነራል ጻድቃን ገ/ትንሳይ መሳተፉቸው የተረጋገጠ ሲሆን በፌደራል መንግስት በኩል ግን በግልፅ የተጠቀሰ መረጃ እስካሁን የለም አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14/ 2015 ዓ.ም፡- ከትግራይ ክልል የተውጣጡ ልዑክ ቡድን አባላት በአፍሪካ ህብረት
0 Comments