Home2023 (Page 99)

March 2023

ፎቶ ከማህበራዊ ሚዲያ አዲስ አበባ መጋቢት 2/ 2015 ዓ.ም፡– በርካታ መገናኛ ብዙሃን ለሲዳማ ክልል አዋሳኝ በሆነው የኦሮምያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ነሰቦ ወረዳ ቦጨሳ ቀበሌ በሁለቱ ህዝቦች መካከል ግጭት ተከስቶ በርካታ ሰዎች መሞታቸው ተዘግቧል። በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየታቸው ለአዲስ ስታንዳርድ የሰጡን የሲዳማ ክልል የፍትህ እና ጸጥታ ቢሮ

Read More

ፎቶ ከዩኒሴፍ ድረገጽ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/ 2015 ዓ.ም፡– በኢትዮጵያ መንግስት እና በትግራይ ሀይሎች መካከል የተደረሰው ስምምነት ተከትሎ በሰሜን የሀገሪቱ ክፍል የተጎዱ የጤና ተቋማትን ለማደስ ጥረት እየተደረገ ነው። አለም አቀፉ የህጻናት አድን ድርጅት እና አጋሮቹ የዚህ ተግባር ተጠቃሽ ናቸው። በአማራ ክልል ላሊበላ አከባቢ የሚገኘው ዲቢኮ የጤና

Read More

ክሊንተን እና አብይ በዩኤስ አፍሪካ ስብሰባ አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2/ 2015 ዓ.ም፡– የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በቀጣይ ሳምንት አጋማሽ ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ መስሪያ ቤታቸው አረጋገጠ። አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ ቆይታቸው ከመንግስት እና ከትግራይ  ባለስልጣናት ጋር ተገናኝተው እንደሚመክሩ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር ሞሊ

Read More