Home2023 (Page 61)

May 2023

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2015 ዓ.ም፡- ወደ ጎረቤት ሱዳን የተሰደዱ የትግራይ ተወላጆች በሀገሪቱ በተፈጠረው ጦርነቱ ሳቢያ ለከፋ ስቃይና መከራ መዳረጋቸውን የእንግሊዙ ተነባቢ ጋዜጣ ጋርድያን ይዞት የወጣ ዘገባ አስታውቋል። በሱዳን በተባበሩት መንግስታት መጠለያ ካንፕ የሚኖሩ ተጋሩ በህገወጥ የሰዎች አዘዋዋሪዎች ታፍነው በመወሰድ ላይ መሆናቸውን እና ቤተሰቦቻቸው ማስለቀቂያ ገንዘብ

Read More

ዶ/ር ለጃ ሐምዛ_ በቅዱስ ፓውሎስ ሆሰፒታል ሚሊኒየም ህክምና ኮሌጅ የዉስጥ ደዌ ህክምና ትምህርት ከፍል ተባባሪ ፕሮፌሰርና የኩላሊት ስፔሻሊስት ሐኪም አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7/2015 ዓ.ም፡- የኩላሊት ህመም ከጊዜ ወደ ጊዜ አሳሳቢነቱ እየጎላ የመጣ በሽታ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ የኩላሊት ህመም ከፍተኛ ወጭን የሚጠይቅ ህመም በመሆኑ ብዙሃኑን ስጋት

Read More

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5/2015 ዓ.ም፡- በኬንያ፣ ሶማሊያ እና ኢትዮጵያ በጸጥታ ችግር ሳቢያ ከቅርብ አመታት ወዲህ በከፊል እና ሙሉ በሙሉ ተዘግቶ የነበረውን ድንበር ዝውውር ለማስጀመር የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ። የፕሮጀክቱ መጀመር በሶስቱ ሀገራት መካከል ያለውን የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታ እንዲሻሻል ያደርጋል ሲሉ በኬንያ ማንዴራ ከተማ ፕሮጀክቱ

Read More