ዜና፡ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት በሀገር ደረጃ በዘመቻ መሰጠት መጀመሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10/2015 ዓ.ም፡- ሀገራዊ የኮሌራ በሽታ መከላከያ ክትባት ዘመቻ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን በበናፀማይ ወረዳ ብራይሌ ከተማ በይፋ መጀመሩን የጤና ሚኒስትር አስታወቀ። ዘመቻውን ያስጀመሩት የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ መሆናቸውን ሚኒስቴሩ በማህበራዊ ትስስር ፌስቡክ ገጹ ይፋ ያደረገው መረጃ አመላክቷል። ዶ/ር ደረጀ
0 Comments