ዜና፡ በአንዋር መስጊድ በተነሳ ረብሻ ሶስት ሰዎች መሞታቸውን እና በ63 የጸጥታ አባላት ላይ ጉዳት መድረሱን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26/2015 ዓ.ም፡- የኢትዮጵያ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ግንቦት 25 ቀን 2015 በሰጠው መግለጫ በአዲስ አበባ አንዋር መስጊድ በተነሳ ረብሻ የሶስት ሰዎች ህይዎት ማለፉን እና በ63 የፖሊስ አመራር እና አባላት ላይ ቀላል እና ከባድ የአካል ጉዳት መድረሱን አስታውቋል። በንብረት ላይም እስከ አሁን ግምቱ
0 Comments