Home2023 (Page 130)

January 2023

አዲስ አበባ፣ ጥር 5/ 2015 ዓ.ም፡- በእስር ላይ የነበሩት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ኢሰመጉ) የሰብዓዊ መብቶች ተሟጋቾች ከስምንት ቀናት የእስር ቆይታ በኋላ ትላንት ጥር 4 ቀን 2015 ዓ.ም በገንዘብ ዋስ ተለቀቁ፡፡ ትላንት በዋለው ችሎት የሰበታ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሦስቱን የምርመራ ባለሙያዎች የ4,000 ብር እንዲሁም የድርጅቱን

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር 4/ 2015 ዓ.ም፡- የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪ ኮሎናን እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባኤርቦክ  ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው እለት አዲስ አበበ ገብተዋል፡፡ ጉብኝታቸውም  ጀርመን፣ ፈረንሳይ እና የአውሮፓ ህብረት  ዘላቂ ሰላም ለማምጣት ሀገሪቱን እና ህዝቦቿን እንዴት መደገፍ እንደሚችሉ መገንዘብ ስለፈለጉ ነው ተብሏል፡፡ ሁለቱ

Read More

አዲስ አበባ፣ ጥር፣ 4/ 2015 ዓ.ም፡- ከሀላባ ማረሚያ ተቋም ወደ ወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የቀረቡ አራት ተከሳሽ የህግ ታራሚዎች ጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ወደ መጡበት ሲመለሱ መንገድ ላይ በማረሚያ አጃቢ ፖሊሶች አይን ሚጥሚጣ በመበተን ለማምለጥ ባደረጉት ሙከራ ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት የአንድ ታራሚ ህይወት

Read More