ዜና፡ የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በስድስት ከተሞች የባጃጅ ተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ላይ ጥሎት የነበረው ክልከላ አነሳ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 9/ 2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ በባሕርዳር፣ ጎንደር፣ ደብረ ብርሃን፣ ደብረ ማርቆስ፣ ሸዋ ሮቢትና ላሊበላ ባለ ሶስት እግር ተሸከርካሪዎች እንዳይንቀሳቁ ጥሎት የነበረውን ክልከላ ማንሳቱን አስታወቀ፡፡ ዕዙ በከተሞቹ የባጃጅ ተሸከርካሪዎች እስከ ነሐሴ 17፣2015 ድረስ እንዳይንቀሳቀሱ ያደረገውን ክልከለ በመሻር ከነገ ነሐሴ 10 ቀን 2015፣
0 Comments