ዜና፡ ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ለኢትዮጵያ የተሾሙት ዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ባለሙያዎች ያቀረቡት ጥሪ ከመንግስት ጋር ያለውን የትብብር በሮች የሚዘጋ ነው ስትል አስጠነቀቀች
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት አለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ኮሚሽን አባላት ከኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ጋር በነሀሴ ወር መጀመሪያ ላይ ። ፎቶ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አዲስ አበባ፣ ጳጉሜ 4/2014 ዓ.ም፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በተባበሩት መንግስታት ለኢትዮጵያ
0 Comments