ዜና፡ የነዳጅ ችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ ተደረገ ፤ ውሳኔው ለህዝቡ ከባድ የነበረውን የኑሮ ውድነት እንዳያባብስ ስጋት ፈጥሯል
ሚኒባስ ታክሲዎች በአዲስ አበባ ከተማ ዋና ዋና የትራንስፖርት አገልግሎቶችን ከሚሰጡ የትራንስፖርት ዘዴዎች መካከል ይጠቀሳሉ። የፎቶ ክሬዲት: Researchgate.com በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ መስከረም 19/2014 ዓ.ም፡- የነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ጭማሬ መደረጉን የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ሚኒስቴር አስታወቀ። ከትላንት መስከረም 18/2015 ዓ.ም ከሌሊቱ 6፡00 ጀምሮ በአዲስ አበባ
0 Comments