ትንተና፡- የኑሮ ውድነት ቋሚ ገቢ ያላቸውን ዜጎች እየተፈታተነ ይገኛል
ጌታሁን ፀጋዬ አዲስ አበባ ፣ ጥር7/2014 :- የዋጋ ንረት በበርካታ የአገሪቱ ዜጎች ኑሮ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ቢኖረውም ደመወዛቸው ምንም ጭማሪ የሌለው የመንግስት ሰራተኞች ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ አሳድሯል። "የዋጋ ግሽበት ገቢያቸው ዉስን የሆኑት እንደ መንግሥት ሰራተኞች፣ ጡረተኞች እና ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው የኮንትራት ሰራተኞች ላይ የከፋ ነው" በማለት የገለልተኛ
0 Comments