ዜና: በሳዑዲ አረቢያ የሚገኙ ስደተኞች ከነገ ጀምሮ ወደ አገር ቤት ሊመለሱ ነው
አዲስ አበባ መጋቢት 20/2014: በሳውዲ አረቢያ መንግስት ያሉት ኢትዮጵያውያን ከረቡዕ መጋቢት 21 ጀምሮ ወደ አገራቸው እንደሚመለሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው ከሳዑዲ አረቢያ የተመለሱ የዜጎችን መልሶ ማቋቋምና ማገገም እንዲከታተል የተቋቋመው ኮሚቴ ሰኞ መጋቢት 19 ቀን 2014 ዓ.ም በኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር
0 Comments