ዜና: የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ታስረው የነበሩ ሠራተኞቹ መፈታታቸውን አስታወቀ ፣ ቢሮዎቹ አሁንም እንደታሸጉ ናቸው
በእቴነሽ አበራ አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3 ፣ 2014- የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ነፃነት ተስፋዬ ያለምንም ክስ በቁጥጥር ስር ውለው ነበሩ የተቋሙ ስድስቱ ቅርንጫፎች ሰራተኞች ባለፈው ቅዳሜ ከእስር መፈታታቸውን ነገር ግን ቅርንጫፎቹ አሁንም እንደተዘጉ ሲሆን ለመክፈት ውይይት እየተደረገ መሆኑን አቶ ነፃነት አክለው ተናግረዋል። በጊምቢ ከተማ
0 Comments