ዜና፦ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ ስንታየሁ ቸኮል እስካሁን ፍርድ ቤት አልቀረበም
በማህሌት ፋሲል ግንቦት 29፣2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፖርቲ (ባልደራስ) የድርጅት ጉዳይ ሀላፊ እና የስራ አስፈፃሚ አባል የሆኑት ስንታየሁ ቸኮል ግንቦት 19 ቀን 2014 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ አንደኛ ፖሊስ ጣቢያ በእስር እንደሚገኝ እና ፍርድ ቤት እንዳልቀረበ ባለቤቱ ውዴ ስንቄ ለአዲስ
0 Comments