ዜና: በርካታ ተጠርጣሪዎችን በቁጠጥር ስር ማዋሉን የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16/2014፦ ፋኖን ሽፋን ያደረጉ “አክራሪው” የፋኖ ቡድን አባላት ከሀገር መከላከያ ሠራዊትና ከፖሊስ ተቋማት ዕውቅና ውጪ ወጣቶችን በመመልመል፣ በድብቅ በማሰልጠንና የጦር መሳሪያ በማስታጠቅ ህዝቡ በፍርሀት እንዲሸበር ከማድረግ ባለፈ ከቦታ ቦታ እየተንቀሳቀሱ ግጭት ቀስቃሽ መልዕክቶችን በሚዲያ እያሰራጩ እንዲሁም የንፁሃን ዜጎችን ህይወት እያጠፉ፣