ዜና፡ በህገወጥ መንገድ በኢትዮጵያ ይኖሩ የነበሩ 58,833 የዉጭ ሀገራት ዜጎች መመዝገባቸው ተገለጸ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሐምሌ 22/2014 ዓ.ም አዲስ አበባ፡- በህገወጥ መንገድ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የውጭ ሀገራት ዜጎችን ህጋዊ የማድረግ ምዝገባ ሂደት እስከ ሐምሌ 20/ 2014 ዓ.ም ድረስ ሀምሳ ስምንት ሺህ ስምንት መቶ ሠላሳ ሦስት( 58,833 ) የሚሆኑ የዉጭ ሀገራት ዜጎች መመዝገባቸውን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት አስታወቀ። ቢሮው እንዳስታወቀው ተመዝጋቢዎቹ
0 Comments