ዜና፡- በስድስት ክልሎች በሚገኙ 158 ወረዳዎች ውስጥ ከ399 ሺሕ ሄክታር በላይ በለማ ስንዴ ሰብል ላይ የዋግ በሽታ መከሰቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ
ዋግ የመታው የስንዴ ሰብል አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም፡- የስንዴ ዋግ በሽታ ስንዴ አምራች በሆኑት በደቡብ፣ በሲዳማ፣ በአማራ፣ በቤንሻጉል ጉምዝ እንዲሁም በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች በአጠቃላይ ከ399 ሺሕ ሄክታር በላይ በለማ ስንዴ ማሳ ላይ መከሰቱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ። በግብርና ሚኒስቴር የእፅዋት ጥበቃ መሪ ሥራ አስፈጻሚ በላይነህ ንጉሤ
0 Comments