ዜና፡ ፍርድ ቤቱ በጋዜጠኛ አላዛር ተረፈ ጉዳይ ላይ ፖሊስ ጉዳዩን አጣርቶ ሐምሌ 18/2014 ዓ.ም ማስረጃ ይዞ እንዲቀርብ አዘዘ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 ሐምሌ 15፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡- አል ዐይን ኒውስ የተባለ ዲጂታል ሚዲያ የአማርኛ ቋንቋ ጋዜጠኛ የሆነው ጋዜጠኛ አልዓዛር ተረፈ ትናንት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ቀርቦ ፖሊስ የምርመራ ስራዎችን በሰባት ቀን ውስጥ አጠናቆ ለሐምሌ 18 ቀን 2014 ዓ.ም
0 Comments