ዜና፡ “ትግራይን እንድጎበኝ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ፈቃድ አልሰጡኝም”፡ የኤምኤስኤፍ ስፔን ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ፓውላ ጊል
የኤም ኤሳኤፍ ስፔን ፕሬዚደንት ፓውላ ጊል፡ ምስል MSF ሐምሌ 19/2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፦ የኤምኤስኤፍ (MSF) ስፔን ፕሬዝዳንት ወ/ሮ ፓውላ ጊል በኢትዮጵያ የነበራቸውን ጉብኝትን አስመልክቶ ለአዲስ ስታንዳርድ በላኩት መግለጫ “በዚህ ሳምንት መጨረሻ የስድስት ቀናት የአዲስ አበባን ጉብኝቴን ሳጠናቅቅ ትግራይን እንድጎበኝ የኢትዮጵያ ከባለሥልጣናትን ብጠይቅም ፈቃድ አልተሰጠኝም” ሲሉ
0 Comments