ዜና፡ በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል የመግደል አቅም ያለው የገንዲ በሽታ መከሰቱ ተገለፀ
Trypanosomiasis የሚያስተላልፈዉ የቆላ ዝንብ; ምስል-ሲዲሲ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24/ 2014 ዓ.ም፡- በደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል (ደ/ብ/ብ/ህ/ክ/) የ ገንዲ/የእንቅልፍ በሽታ/ (Human Africa Trypanosomiasis) የተባለና የመግደል አቅም ያለው አዲስ በሽታ መከሰቱን የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ የሕብረተሰብ ጤና ኢኒስቲትዩት አስታውቀ፡፡ የገንዲ በሽታ /እንቅልፍ በሽታ