ዜና፡ የኔዘርላንድ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት በጦር ወንጀል በተወነጀለው የቀድሞ የደርግ ባለስልጣን ላይ የእድሜ ልክ እስራት ፈረደ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3/ 2014 ዓ.ም፦የኔዘርላንድ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት እ.ኤ.አ በ1970ዎቹ ኢትዮጵያን ሲገዛ በነበረው “አረመኔው” ማርክሲስት አገዛዝ በጦር ወንጀለኞች እ.ኤ.አ በ2017 ጥፋተኛ ተብሎ በተጠረጠረው የ67 አመቱ ኢትዮጵያዊ ሆላንዳዊ ላይ የተላለፈበትን የቅጣትና የእድሜ ልክ እስራት ማጽደቁን አሶሴትድ ፕረስ የዜና አውታር ዘገበ። እንደዘገባው በጦር ወንጀለኞች በሄግ
0 Comments