ትንታኔ፡- የሰላም ድርድሩ የተስፋ ጭላንጭል ያሳያቸው ከአመት በላይ ተለያይተው የነበሩ የትግራይ ቤተሰቦች ጉጉት
አለማቀፍ የቀይ መስቀል ማህበር በኮሙዩኒኬሽን መቋረጥ ምክንያት የተለያዩ የትግራይ ቤተሰቦችን ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር የማገናኘት ሙከራ። ፎቶ፡ አለማቀፍ የቀይ መስቀል ማህበር በምህረት ገ/ክርስቶስ @MercyG_kirstos አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም፡- ሰኔ 2013 ዓ/ም በትግራይ ክልል ባለስልጣናት እና በፌዴራል መንግስት መካከል የተፈጠረውን አለመግባባት ተከትሎ በተነሳው ጦርነት ምክንያት በትግራይ ክልል የስልክ፣