Home2022 (Page 125)

March 2022

አዲስ አበባ  የካቲት 29 2014 :- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብአዊ መብት ከፍተኛ ኮሚሽነር ሚሼል ባቸሌት በ49ኛ ለሰብአዊ መብቶች ምክር ቤት ጉባኤ ባቀረቡት ሪፖርት  ላይ“በአፋር እና አማራ ክልል ግጭት መስፋፋት እና መጠነ ሰፊ የሰብአዊ መብት ረገጣ ሪፖርቶችን ማግኘተታቸውንና መቀጠላቸውን" ተናገሩ ። ህዳር 13 ቀን 2014 እና በየካቲት

Read More

ማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ የካቲት 28 2014 ፣ባለፈው ታህሳስ ወር በቁጥጥር ስር በዋሉበት ወቅት ለአሶሼትድ ፕሬስ ይሰሩ የነበሩትን ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ  የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለመርማሪ ፖሊስ ዛሬ በዋለው ችሎት 14 ተጨማሪ ቀናትን ሰጠ።  አርብ ጥር 4

Read More

በጌታሁን ጸጋዬ  አዲስ አበባ ፣ የካቲት 28 2014 - በአማራ ክልል ሞጣ ከተማ በጸጥታ ሃይሎች ላይ ግድያ በመፈጸሙ የአካባቢው ፋኖ አባላት እጃቸው አለበት ተብሏል። በከተማው በአማራ ክልል የጸጥታ ሃይሎች ከፋኖ ጋር በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት መጥፋት እና የአካል ጉዳት ደርሷል ሲል ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል። የሞጣ ከተማ

Read More