ዜና: የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም በዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና እርማት ላይ ስህተት መፈጠሩን እንዳረጋገጠ አስታወቀ
መጋቢት 14፣ 2014፣ አዲስ አበባ፣የኢትዮጵያ ህዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም ዛሬ በነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ የ2013 ዓ.ም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተናን በተመለከተ ያደረገውን ምርመራ ይፋ አድርጓል። በመግለጫውም በ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና በተለይም በሁለተኛው ዙር በተሰጠው ፈተና እርማት ላይ ስህተተ ስለመፈጠሩ ከአገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ ማረጋገጡን
0 Comments