ዜና፡ የትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታ ወደ ክልሉ የሚደርስ ከሆነ ግጭት ለማቆም እንደሚስማማ አስታወቀ
አዲስ አበባ መጋቢት 16/2014 – የትግራይ ክልል ጦርነቱ በአስቸኳይ ለማቆም ቁርጠኛ መሆኑን በመግለጽ መሬት ላይ ያለውን ፍላጎት ባገናዘበ መልኩ ተቀባይነት ባለው ጊዜ የሰብዓዊ እርዳታ ወደ ክልሉ የሚገባ ከሆነ ግጭት ለማቆም መወሰኑን አስታውቋል ። የትግራይ ክልል በትላንትናው እለት የፌዴራል መንግስት ለሰብዓዊነት ሲባል ግጭት ለማቆም መወሰኑን ተከትሎ ያወጣውን
0 Comments