Home2022 (Page 118)

March 2022

ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ መጋቢት 22፣ 2014:- የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት መርማሪ ፖሊስ በጋዜጠኛ አሚር አማን እና በካሜራ ማለሙያው ቶማስ እንግዳ ላይ የጠየቀውን ይግባኝ ውድቅ አደረግ። ፖሊስ ማክሰኞ  እለት ሁለቱ ባለሙያዎች እያንዳንዳቸው በ60ሺ ብር ዋስትና ከእስር እንዲለቀቁ ፍርድ ቤት ቢወስንም

Read More

ማህሌት ፋሲል  አዲስ አበባ መጋቢት 21 /2014 - የጥቁር አንበሳ የጤና ባለሙዎች እና የአስተዳደር ሰራተኞች አስተዳደራዊ ችግሮችን በመቃወም ዛሬ ጠዋት ፋና ቴሌቭዥን  ጣቢያ በር ላይ ሊያደርጉት የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ በፀጥታ ሀይሎች ተከለከለ። የጤና ባለሙያዎቹ  ለአስተዳደሩ  በርካታ ጥያቄዎች ቢያቀርቡም መልስ የሚሰጣቸው አካል ባለማግኘታታቸው በሆስፒታሉ ከሚሰሩ ከተለያዩ ክፍል

Read More

ማህሌት ፋሲል አዲስ አበባ መጋቢት 20/2014: የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ሁለቱ የአሶሴትድ ፕሬስ ጋዜጠኞች ጋዜጠኛ አሚር አማን እና የካሜራ ባለሙያ ቶማስ እንግዳ እያንዳንዳቸው የ60 ሺ ብር ዋስ አስይዘው ከእስር እንዲወጡ ፈቀደላቸው። በዛሬው ችሎት ፖሊስ 14 ተጨማሪ የምርመራ ቀን ጠይቋል። የተከሳሽ

Read More