እለታዊ ዜና: የኢትዮጵያ ደም ባንክ አገልግሎት የደም ለጋሾች እጥረት እንዳጋጠመዉ አስታወቀ
በእቴነሽ አበራ @EteneshAb ሐምሌ 20፣ 2014 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ፡ የኢትዮጵያ ደም ባንክ አገልግሎት በክረምቱ ምክንያት የደም ለጋሾች እጥረት እንዳጋጠመው አሳወቀ። የደም ባንኩ ምክትል ሀላፊ አቶ ሀብታሙ ታዬ ለአዲስ እስታንዳርድ የእጥረቱ ምክንያት የትምህርት ቤቶች በክረምቱ ምክንያት መዘጋጀት መሆኑን ገለፀዎል። ሀላፊው ጨምረው " አሁን ላይ በቀን ከ250-300 ዩኒት
0 Comments