ዜና፡-የተራራ ኔትዎርክ ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ ታምራት ነገራ አርብ ጠዋት በፖሊስ ከመኖሪያ ቤቱ ተወስዶ ታሰረ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 1/2014-ጋዜጠኛ ታምራት ከመኖሪያ ቤቱ አርብ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 ገደማ ለጥያቄ ትፈለጋለህ በሚል ነው ወደ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ የተወሰደው እና የጋዜጠኛውን የመኖሪያ ቤትእና ቢሮ በመፈተሽም ለመረጃ ይፈለጋሉ ያሏቸውን የሚዲያ ዕቃዎች በሙሉ በዋናነት፣ ላፕቶፕ ፣ኮምፒተሮች፣ መቅረፀ ድምፅ፣ ፋላሽ ሚሞሪ፣ እና ሌሎች የሚዲያ መገልገያ መሣሪያዎች
0 Comments