ዜና፡ በመዲናዋ ሕግና መመሪያ ያላከበሩ 3ሺህ 800 አመራሮችና ባለሙያዎች ተጠያቂ ሆነዋል ተባለ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና ሰው ሀብት ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሂክማ ከይረዲን አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4/2015 ዓ.ም፡- በ2015 በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት በአገልግሎት አሰጣጥ ዙሪያ ሕግና መመሪያ ያላከበሩ 3 ሺህ 800 አመራሮች እና ባለሙያዎች ተጠያቂ መሆናቸውን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት
0 Comments