ዜና፡ በቢሾፍቱ የአራት ፖሊሶችን ህይወት ያጠፉት ታጣቂዎች ድርጊቱን የፈፀሙት የጦር መሳሪያ ለመዝረፍና እስረኞችን ለማስለቀቅ ነው ሲል የከተማው ኮሙኒኬሽን ገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8/2015 ዓ.ም፡- በቡሾፍቱ ከተማ ጨለለቃ ክፍለ ከተማ ጌትሽ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ማንነታቸው ባልታወቀ ታጣቂዎች በተከፈተ ተኩስ አራት የፖሊሶ አባላት ህይወት አልፏል፡፡ የከተማው ኮሙኒኬሽን ሃላፊ ደጀኔ በጂሮ ለአዲስ ስታንዳርድ እንደገለፁት "ታጣቂዎቹ ድርጊቱን የፈፀሙት የጦር መሳሪያ ለመዝረፍና በህግ ጥላ ስር የሚገኙ እስረኞችን ለማስለቀቅ ነው:
0 Comments