ዜና፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የደመወዝ እርከን ማውጣቱ ተሰማ
የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ምስል- የከንቲባ ጽ/ቤት አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 4/ 2014 ዓ.ም፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አዲስ የመንግሥት ሠራተኞች የሥራ መደቦች ምዘና፣ ደረጃዎች ምደባና የደመወዝ እርከን ደንብ ማውጣቱን ዋዜማ ራዲዮ ዘግቧል፡፡ የደረጃ አንድ የደመወዝ መነሻ 1,100 ብር ሲሆን፣ የዚህ ደረጃ ጣሪያ ደግሞ 2,079 ብር
0 Comments