ዜና፡ በአማራ ክልል ታጣቂዎች የዞን እና ወረዳ ከተሞችን መቆጣጠራቸውን እንዲሁም ከእስር ቤቶች ታራሚዎችን ማስለቀቃቸውን አቶ ተመስገን ጥሩነህ አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 1/2015 ዓ.ም፡- የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጠቅላይ መመሪያ ዕዝ ዋና ሰብሳቢ አቶ ተመስገን ጥሩነህ በሰጡት መግለጫ በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ ኃይሎች “አንዳንድ የዞን እና የወረዳ ከተሞችን መቆጣጠራቸውን” እንዲሁም በተወሰኑ ቦታዎች “ወንጀለኞችን ከማረሚያ ቤት ማስለቀቃቸውን” አስታወቁ። በአማራ ክልል እየተከናወነ ያለው የሕግ ማስከበር ሥራ በአጭር ጊዜ በማጠናቀቅ
0 Comments