ዜና፡ የጤና ሚንስቴር ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ስጋትነቱ ማብቃቱን ገለፀ፤ አዲስ የበሽታው ዝርያ ሊከሰት እንደሚችል አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ሚያዚያ 30/2015 ዓ.ም፡- የጤና ሚንስቴር ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ስጋትነቱ ማብቃቱን ገልፆ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሰዎች በሳርስ ኮቪድ-2 (SARS COV-2) የሚያዙና የሚሞቱ ሊኖሩ እንደሚችሉ እንዲሁም አዲስ የበሽታው ዝርያ ሊከሰት እንደሚችል ስጋት እንዳለ አስታወቀ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ኮቪድ-19 ዓለም አቀፍ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና ስጋትነቱ አብቅቶ እንደ