HomeHorn of Africa (Page 111)

Horn of Africa

የኦፌኮ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል የሆኑት አቶ ደጀኔ ጣፋ በነሃሴ ወር ውሳኔው የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ ያልመለሰ መሆኑን ለአዲስ ስታንዳርድ ተናግረዋል። በዚህ ፎቶ ላይ አቶ ደጀኔ በመጋቢት 2011 የአወዛጋቢው ኮየ ፈጬ ኮንዶሚኒየም ስርጭትን በመቃወም የተቃውሞ ሰልፍ ላይ ይታያሉ። በአዲስ ስታንዳርድ ሪፖርተሮች የተተረጎመ አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4/2015 ዓ.ም፡-

Read More

ጋዜጠኛ መዐዛ መሃመድ ደራሲ አሳየ ደርቤ እና ጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይ.፡፡ ፎቶ፡ ከቪዲዮ የተወሰደ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4/2015 ዓ.ም፡-ጋዜጠኛ መዓዛ መሀመድ እና ደራሲ አሳዬ ደርቤ በትናንትናው እለት እያንዳንዳቸው በ10 ሺህ ብር ዋስ ከእስር የተፈቱ ሲሆን ዛሬ በዋለው ችሎት ግን ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኛ ጎበዜ ሲሳይን

Read More

የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3/2015 ዓ.ም፡- በትንትናው እለት በደብረታቦር ዩኒቨርስቲ የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ሃይል በተቀላቀለበት መልኩ በፈጠሩት ሁከት የአንድ ተማሪ ህይወት ማለፉንና በፈተና አስፈጻሚዎችና በፀጥታ ሃይል ላይ ጉዳት መድረሱን ትምህርት ሚንስቴር አስታወቀ፡፡ ለፈተና ወደ ዩኒቨርሲቲ የገቡ ተማሪዎች ከትምህርት ሥርዓት ባፈነገጠ

Read More