ዜና፡ የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃመት በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ገጭት እንዳሳሰባቸው አስታወቁ
አዲስ አበባ፣ ነሃሴ 11/2015 ዓ.ም፡- የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ ማሃመት በአማራ ክልል እየተካሄደ ያለው ወታደራዊ ግጭት እጅግ እንዳሳሰባቸው በማስታወቅ በአፋጣኝ ተኩስ እንዲቆም ጠይቀዋል። ሊቀመንበሩ በህብረቱ ድረገጽ ባስተላለፉት መልዕክት ሁኔታውን በትኩረት እየተከታተሉት እንደሚገኙ አስታውቀው የአፍሪካ ህብረት የኢትዮጵያ ህገመንግስታዊ ስርአት እንዲከበር፣ ለግዛት አንድነቷ፣ ሉአላዊነቷ እና ነጻነቷን ለማስጠበቅ