ዜና፡ የኢትዮጵያና የሱዳን ድንበር አካባቢ የሚኖሩ ማኅበረሰቦች በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍታት የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት አደረጉ
የውይይቱ ተሳታፊዎች፤ ፎቶ የአማራ ክልል ኮሙኑኬሽን ቢሮ አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2015 ዓ.ም፡- በምዕራብ ጎንደር ዞን፣ የቋራ ወረዳ ነዋሪዎች እና የሱዳኑ አንኩራና ከርቸዲ ማኅበረሰቦች ታህሳስ 23፣ 2015 ዓ.ም. በተደጋጋሚ የሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች ለመፍታት እና በድንበሮቹ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የህዝብ ለህዝብ ውይይት አድርገዋል፡፡ ከአማራ ክልላዊ መንግስት ኮሙኑኬሽን የተገኘው