ዜና፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን ታጣቂዎች በመፈፀሙት ጥቃት 8 ነዋሪዎች ሲሞቱ 16 ሰዎች ላይ ከባድ ጉዳት መድረሱን ኢሰመኮ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7/ 2015 ዓ.ም፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል፣ መተከል ዞን፣ ግልገል በለስ ከተማ በተለምዶ “ቻይና ካምፕ” ተብሎ በሚጠራ ሰፈር በታጣቂዎች በተፈፀመ ጥቃት፣ 3 የአካባቢውን ሚሊሻ አባላት ጨምሮ 8 ነዋሪዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) አስታወቀ፡፡ ጥቃቱ የተፈፀመው በግልገል በለስ ከተማ፣ በተለምዶ “ቻይና ካምፕ” ተብሎ
0 Comments