ዜና፡ በመዲናዋ በፈነዳ ቦንብ በ7 ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 1/ 2015 ዓ.ም፡- ከትላንት በስቲያ ህዳር 29 ቀን 2015 ዓ/ም ከምሽቱ 3 ሰዓት ገደማ በለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ስፍራው ጎሮ አካባቢ ዊኬር በተባለ ግሮሰሪ በረንዳ ላይ በፈነዳ ቦንብ በ7 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ
0 Comments