ዜና፡ የዩኒቨርሲቲ መምህራን ከህዳር 26 ጀምሮ ላልተወሰነ ጊዜ የስራ ማቆም አድማ ሊያደርጉ መሆኑን አስታወቁ
በብሩክ አለሙ @Birukalemu21 አዲስ አባበ፣ ህዳር 17/ 2015 ዓ.ም፡ - በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች በመስራት ላይ ያሉ መምህራን እና ቴክኒካል ረዳቶች ለትምህርት ሚንስቴር እና ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በፃፉት ደብዳቤ መሰረት ከህዳር 26 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ላልተወሰነ ጌዜ የስራ ማቆም አድማ እንሚያደርጉ አስታወቁ። አዲስ ስታንዳርድ በጉዳዩ ላይ ያነጋገራቸዉ
0 Comments