ዜና: የሞጣ እና አካባቢው ማህበረሰብ የዞን ማዕከልነት ጥያቄ አቀረበ
አዲስ አበባ ግንቦት፣ 10፣ 2014 ዓ.ም- በአማራ ክልል፣ ምስራቅ ጎጃም ዞን፣ የሞጣና አካባቢው ማህበረሰብ ግንቦት 9/ 2014 ዓ.ም. የዞን ማዕከልነት ጥያቄና የንቅናቄ መድረክ መካሄዱን የሞጣ ከተማ ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታወቀ፡፡ ከ2011 ዓ/ም ጀምሮ ኮሚቴ ተቋቁሞ የዞን ማዕከልነት ጥያቄ ሲቀርብ የነበረ መሆኑንና የመድረኩ ዓላማም የአካባቢውን ማህበረሰብ
0 Comments